የ XML ማጣሪያ መሞከሪያ
መሞከሪያ የ XSLT ዘዴ ወረቀት የሚጠቀሙትን በ ተመረጠው XML ማጣሪያ.
መላኪያ
XSLT ለ መላኪያ
የ ፋይል ስም ማሳያ ለ XSLT ማጣሪያ እርስዎ ላስገቡት በ መቀየሪያ tab ገጽ ውስጥ.
ሰነድ መቀየሪያ
የ ፋይል ስም ማሳያ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን ለ መሞከር የ XSLT ማጣሪያ
መቃኛ
እርስዎ መፈጸም የሚፈልጉትን ፋይል ፈልገው ያግኙ የ XML መላኪያ ማጣሪያ ወደ: የ XML ኮድ የ ተቀየረው ፋይል ይከፈታል በ እርስዎ ነባር የ XML አራሚ ከ ተቀየረ በኋላ
የ አሁኑ ሰነድ
የ ፊት-ለፊት መክፈቻ ፋይል ተመሳሳይ የሆነ ከ XML ማጣሪያ መመዘኛ ይጠቀማል ማጣሪያውን ለ መሞከር: የ አሁኑ XML ማጣሪያ መመዘኛ ፋይል ይቀይራል እና ውጤቱ የ XML ኮድ ይታያል በ XML ማጣሪያ ውጤት መስኮት ውስጥ
ማምጫ
XSLT ለ ማምጫ
የ ፋይል ስም ማሳያ ለ XSLT ማጣሪያ እርስዎ ላስገቡት በ መቀየሪያ tab ገጽ ውስጥ
ቴምፕሌት ለማምጣት
የ ፋይል ስም ማሳያ ለ ቲምፕሌት እርስዎ ላስገቡት በ መቀየሪያ tab ገጽ ውስጥ
ፋይል መቀየሪያ
ምንጩን ማሳያ
መክፈቻ የ XML ምንጭ በ ተመረጠው ሰነድ በ እርስዎ ነባር XML ማረሚያ ከ መጣ በኋላ
መቃኛ
የ ፋይል ርጫ ንግግር መክፈቻ: የ ተመረጠው ፋይል የሚከፈተው በ መጠቀም ነው የ አሁኑን የ XML ማምጫ ማጣሪያ
የቅርብ ጊዜ ፋይል
እንደገና-መክፈቻ በዚህ ንግግር መጨረሻ ተክፍቶ የነበረውን ሰነድ